Description
Jobs in Ethiopia Application ኢትዮጵያ ውስጥ ባሉ ጋዜጦች እና ድረ ገጾች በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን የያዘ መተግበሪያ ሲሆን በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ ሁልጊዜም መጠቀም የሚያስችል ነው።
በየቀኑ የሚወጡ ስራዎችን በድፓርትመንት፣ በቦታ እና በሌሎችም መንገዶች በመጠቀም ስራዎችን በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ፡ በአካዉንቲን የተመረቀ ሰው አድስ አበባ ላይ ብቻ ስራ ቢፈልግ “አካውንቲንግ ” እና “አድስ አበባ” ብሎ በመፈለግ በየትኛውም ጋዜጣ ወይም ድረ ገጽ በአካውንቲን የወጡ እና የስራ ቦታቸው አድስ አበባ የሆኑ ነገር ግን የምዝገባ ቀናቸው ያላለቁ ሁሉንም ክፍት የስራ ቦታዎች ማገኘት ይችላል!
Reviews
There are no reviews yet.