የመኪና መቆጣጠርያ GPS

Br4,500.00

የመኪና መቆጣጠርያ GPS

Add to Wishlist
Add to Wishlist

Description

መኪናዬ በሌባ ተሰረቀ ብሎ መስጋት ቀረ !
የመኪና መቆጣጠርያ GPS – በተመጣጣኝ ዋጋ
ለመኪና ወይም ለሞተር መቆጣጠርያ ከየትም ቦታ ሆነው መኪናዎን የሚገኝበትን ቦታ ፣ የመኪናዎን ፍጥነት ፣ ከዚህ በፊት የሔደበትን መንገድ እና ወዘተ በስልኮ የሚቆጣጠሩበት።
#ለመኪና አከራዮች #ለራይድ ባለቤቶች #ለአስጎብኚ  ድርጅቶች  እንዲሁም #ለመኪና ባለቤቶች የተዘጋጀ
በመተግበሪያ (Application) እንዲሁም በሜሴጅ (SMS) የሚሰራ GPS
ከመስመር ሲወጣ እንዲሁም ፍጥነት መቆጣጠሪያ alarm ያለው
ተሽከርካሪው ከተመጠነለት ከተማ ሲወጣ የሚያሳውቅ
ከ ነፃ የገጠማ አገልግሎት ጋር
የመኪና ስርቆት በበዛበት በዚህ ወቅት ፍቱን መድሀኒት!
GPS tracker ከሚሰጠው ጥቅም በትንሹ….
– መኪናዎን ከስርቆት መከላከል
– የመኪናዎ የት እዳለ ማወቅ
– በስልኮ ብቻ በመጠቀም የመኪናዎን ሞተር እዳይነሳ ማድረግ(⛔️Engine off)
– የመኪናዎ ፍጥነት ገደብ ማስቀመጥ(መከታተል)
– የመኪናዎ የቀኑ የት የት እንደሄደ ለማወቅ ለማንኛውም መኪና የሚሰራ::
📍 ቦታ የማይፈጅ
🚰❌ ዉሀ የማያስገባ
📌100 % original
ከ ሌላዉ ለየት የሚያደርገን ከታዋቂው SinoTruck company በውክልና ማስመጣታችን ነው!
ስልክ 0919797944
https://t.me/amazonethiopiaofficial
https://fb.me/amazonethiopiaofficial

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የመኪና መቆጣጠርያ GPS”

Vendor Information

  • Vendor: admin
  • 5.00 5.00 rating from 1 review
SEO news Tips

Because of the coronavirus (Covid-19) outbreak, our in-person services are closed until further notice. You can subscribe to our newsletter below to get regular updates on our availability.