Uncategorized

የሞባይል ባትሪ እድሜ እንደት መጨመር ይቻላል?

የሞባይል ባትሪ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ወይም ቶሎ እንዲበላሽ የራሳችን የአጠቃቀም ሁኔታ ይወስነዋል። ምን አልባት አንዳንድ ሰዎች ባትሪን ቶሎ እንሞላለን ፣ እንዳይጨርስ እናደርጋለን የሚሉ አሉ። እሱ ስህተት ነው ፣ በአቋራጭ የሚሆን ነገር የለም፤ ትክክለኛውን እና ሳይንሳዊ የሆነውን መንገድ ብቻ ከተከተልን የሞባይላችን ባትሪ የአገልግሎት/ የቆይታ ጊዜ ማራዘም እንችላለን።ባትሪ እንዳይሞትብን ወይም እንዳይደርቅብን ከፈለግን የሚከተሉትን አስር የጥንቃቄዎች መንገዶች መተግበር አለብን። ማስታወሻ፡ በዚህ ፅሁፍ የተቀመጡት ነጥቦች ባላቸው ጥቅም መሰረት በቅደም ተከተል የተቀመጡ አይደሉም። ይልቁንስ ሁሉም የየራሳቸው እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው በተቻለ መጠን ሁሉንም በመተግበር የበለጠ የባትሪአችን እድሜ ማራዘም እንችላለን። የባትሪያችን ቻርጅ በአማካኝ 50% ወይም በላይ ሆኖ…

Read More